የፖለቲካ ሞት (የካቲት 2017)

የፖለቲካ ሞት ብሎ ሰው ሲናገር
ትርጉሙ ፈጽሞ አይገባኝም ነበር
ለካስ መተፋት ነው ተንቆ መወርውር
ያለምንም ሰሚ ሞትላይቀር ማንቋረር

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *