Category: Undated

  • በሳይንስ ቤተሙከራ ውስጥ ያየኋቸው

    የልብ ቬንትሪክል አይቻለሁ

    ቀኙን የልብ ክፍል አይቻለሁ

    ግራ የልብ ክፍል አይቻለሁ

    ትልቁን ደም ቅዳ አይቻለሁ

    ፕልመነሪ አርተሪ አይቻለሁ

    ፕልመነሪ ቬን አይቻለሁ

    ማይክሮስኮፕ አይቻለሁ

    ኩላሊት አይቻለሁ

    ጉበት አይቻለሁ

    የሰው ልጅ የውስጥ ቆዳ አይቻለሁ

    የሰው ልጅ አይን አይቻለሁ

    የሰው ልጅ አጥንት አይቻለሁ

    የሰው ልጅ የውስጥ ጆሮ አይቻለሁ

    የሰው ልጅ አንጎል አይቻለሁ

  • እናቴ ሜልዬ አባቴ በላይ

    ሜላት መንግስቱ ጌዲዮን በላይ ጸሣ

    እናቴ ሜልዬ አባቴ በላይ

    ነስንሴ መሆኔን ታውቃላችሁ ወይ?

    ማንም የማይችለኝ ጀግና ስለሆንኩኝ

    የክፍሎቼ ልጆች በጣሙን ቀኑብኝ

    አንዳንዴ ለስናኬ በርበን እየበላሁ

    የብዙ ልጆችን ለሀጭ አስመጣለሁ

    ሌላ ጊዜ ደግሞ ስገምጥ ቸኮላት

    አጸፍለን እያሉ ይነሱኛል እረፍት

    በዚህ የተነሳ አንድ ቀን ሆን ብዬ

    ጊሮ ሰጠሁዋቸው እንኩ ብሉት ብዬ