Kassa
Poems
Books
About
Connect
Category:
2008
በላይ ማርና እሬት (ግንቦት 2008)
አባኮስትር በላይ የጦሩ መድሃኒት
ለወዳጆቹ ማር ለጠላቶቹ እሬት
ያንገበግበኛል የሱ በግፍ መሞት
ሁሌም ፀሎቴ ነው እንዲቀለው መሬት
January 7, 2025