ምሰሶ መነቅነቅ (ጥር 2015)

አትንኳት አትንኳት ብለን ብንመክራቸው

አጉል ድፍረትና ትዕቢት ወጥሮአቸው

የአገር ምሰሶዋን ነቅንቀው ነቅንቀው ሊጥሏት ሲለፉ

ህዝቡን በሚያስቆጣ ህገ ወጥ ተግባር ስለተሰለፉ

የተራረቀውን እያቀራረቡ አንድ አቋም እንዲይዝ አርገውት አረፉ

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *