የሚአሸብረው ሥም (ግንቦት 2007)

ጅግናው አባኮስትር የሶማው አንበሳ

በአገሩ ጉዳይ ለነፍሱም አይሳሳ

ጠላት እሱን በአካል እይቶት ይቅርና

ብርክ ነው የሚይዘው በላይ ሲባል ገና

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *