–የአብሮ አደጌ አፈራ እሸቱ ቀብር ላይ የታዘብኩት
ሀዘን ምናባቱ የሰው ቅስም ይሰብራል
ፊትን በእንባ አርሶ አንጀትን ያቆስላል
እንባስ ወጥቶ ፈሶ ደርቆ ይታጠባል
ስሜት ነው ታምቆ ቆሽትን የሚያቃጥል
–የአብሮ አደጌ አፈራ እሸቱ ቀብር ላይ የታዘብኩት
ሀዘን ምናባቱ የሰው ቅስም ይሰብራል
ፊትን በእንባ አርሶ አንጀትን ያቆስላል
እንባስ ወጥቶ ፈሶ ደርቆ ይታጠባል
ስሜት ነው ታምቆ ቆሽትን የሚያቃጥል
Leave a Reply