አባኮስትር በላይ የፅናት ተምሳሌት
ለነፍሱ የማይሳሳ የጠላት መድሐኒት
አምስት አመት ሙሉ አደራ ጠብቆ
በዱር በገደሉ ከወራሪው ጋራ በፅናት ተናንቆ
አገር ነፃ ወጥታ ብዙ ጊዜ ሳይቆይ እፎይ እንኳን ሳይል
በራሱ ወገኖች እንደ ዶሮ ታንቆ ውድ ህይወቱን አጥቷል
ታይቶ አይታወቅም የዚህ አይነት ምፀት
የትውልዱን ዋርካ ቆርጦ መሞቅ እሳት
አባኮስትር በላይ የፅናት ተምሳሌት
ለነፍሱ የማይሳሳ የጠላት መድሐኒት
አምስት አመት ሙሉ አደራ ጠብቆ
በዱር በገደሉ ከወራሪው ጋራ በፅናት ተናንቆ
አገር ነፃ ወጥታ ብዙ ጊዜ ሳይቆይ እፎይ እንኳን ሳይል
በራሱ ወገኖች እንደ ዶሮ ታንቆ ውድ ህይወቱን አጥቷል
ታይቶ አይታወቅም የዚህ አይነት ምፀት
የትውልዱን ዋርካ ቆርጦ መሞቅ እሳት
Leave a Reply